Kassa kebede biography

የአምባሳደር ዶ/ር ካሣ ከበደ ተሰማ
የቀብር ሥነሥርዓት ፕሮግራም ታኅሣስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም

  1. ቤተሰብ እና አስክሬን በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ይደርሳል፡፡ ከጠዋቱ፡ 1፡15 – 3፡30
  2. ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ እህታቸው ወ/ሮ አሰገደች ከበደ መኖሪያ ቤት ጉዞ ይደረጋል፡፡
    ከጠዋቱ፡ 3፡30 – 4፡30
  3. በወ/ሮ አሰገደች ከበደ መኖሪያ ቤት፣ የፍትሐት ሥነሥርዓት ከ4፡30 – 6፡30
    ጸሎት እና ትምህርት ከ6፡30 – 8፡30
  4. ከወ/ሮ አሰገደች ከበደ መኖሪያ ቤት እስከ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን በእግር አስክሬን በማጀብ የፍትሐት ጉዞ ይደረጋል፡፡ ከ8፡30 – 9፡00
  5. በሥላሴ ቤተክርስቲያን የሚከናወኑ ሥነሥርዓቶች፣ ቤተሰብ እና አስክሬን በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን በ9፡00 ሰዓት ይደርሳል፡፡
    ጸሎት ይደረጋል 9፡00 – 9፡30
    የሕይወት ታሪክ ይነበባል 9፡30 – 9፡45
    ትውስታ እና ግጥም 9፡45 – 10፡00
    የአበባ ጉንጉን የማኖር ሥነሥርዓት ይፈፀማል 10፡00 – 10፡15
    ግብዐተ መሬት ይፈጸማል 10፡15 – 10፡25
    የስንብት ፕሮግራም 10፡25 – 10፡30
  6. የፀበል ፀዲቅ ፕሮግራም በወ/ሮ አሰገደች ከበደ መኖሪያ ቤት ከ10፡30 ጀምሮ
    ሙሉ ሥነ ሥርዓቱን በሚከተለው የግዮን መጽሔት የዩቲዩብ መስፈንጠሪያ (ሊንክ) መከታተል ይችላሉ፡-

የህይወት ታሪክ

ግዮን መፅሔት፡-የአምባሳደር ዶክተር ካሳ ከቦሌ እስከ ስላሴ ቤተክርስቲያን የሽኝትና የቀብር ስነ ስርአት ሙሉ ኘሮግራም

“ካሣ ከበደ ነፍሱ ብታልፍም በኢትዮጵያዊ መንፈሱ አልሞተም ብዬ ነው የማስበው” አምባሳደር ዶ/ር አስማማው ቀለሙ

Copyright ©dadveil.e-ideen.edu.pl 2025